top of page

የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል

በ4 ወር ጊዜ ውስጥ መቋጫ ያገኛል የተባለው የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል፡፡


ግብፅ የቅኝ ግዛት አስተሳሰብን ይዛ መቀጠል ችግር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ተናግሯል፡፡


አምባሳደር ስለሺ በቀለም ድርድሩ ያለ ስምምነት መጠናቀቁን አስረድተዋል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page