top of page

ነሐሴ 3፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የበዙ ችግሮች እየገጠሟቸው እንደሆነ ተናገሩ

የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ያሉባቸውን ችግሮች በመስማትና በመሰነድ የሚመለከታቸውም ተቋማት መላ እንዲያፈላልጉላቸው ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Show less

bottom of page