top of page

የሀገር ቤት አምራቾች ጥያቄ

  • sheger1021fm
  • Oct 30, 2023
  • 1 min read

የኢትዮጵያ ምርት ሀገሬው እንዲጠቀም በውጪ ሀገርም ምርቱ የበለጠ ገበያ እንዲያገኝ ይረዳል በሚል “ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ” ከተጀመረ ሰነባብቷል፡፡


ለመሆኑ አሁን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚታየው የውጪ ምንዛሪ እጥረት ለኢንዱስትሪ ግብአት የሚሆኑ እቃዎችን ወደ ሀገር አምጥቶ ለማምረት እና የኢትዮጵያ ምርትን ገበያው ውስጥ ለመክተት ያመች ይሆን?


ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page