ነሐሴ 15፣2015 - ዛይድ ሰስቴኔቢሊቲ ፕራይዝ የመጠጥ ውሃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች አገልግሎት እየሰጠ ነው ተባለ
- Aug 21, 2023
- 1 min read
የመጠጥ ውሃ እጥረት እና ችግር ባለባቸው አካባቢዎች ለሚኖሩ ከ9,000 አባወራዎች ለሚበልጡ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰቦች የዛይድ ሰስቴኔቢሊቲ ፕራይዝ አገልግሎት እየሰጠ ነው ተባለ፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il




Comments