top of page

ጥቅምት 15፣2016 ዕንባ ጠባቂ ተቋም 10 አስፈጻሚ መስሪያቤቶች ጋር የገጽ ለገጽ መድርክ እንዲዘጋጅለት ሊጠይቅ ነዉ

Updated: Oct 28, 2023

የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የምሠጣቸዉን ምክረ ሃሳቦች ለማስፈጽም ተባባሪ አይደሉም ካላቸዉ 10 አስፈጻሚ መስሪያቤቶች ጋር የገጽ ለገጽ መድርክ እዲዘጋጅለት ፓርላማዉን ሊጠይቅ ነዉ፡;


የፌደራልም የአዲስ አበባም አስፈጻሚ መስሪያቤቶች እነዳሉበት ተነገሯል፡፡


የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የጉሙሩክ ኮሚሽን፣ የአዲስ አበባ መሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ፣ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፣ የፌደራል ማረያ ቤት ይገኙበታል ተብሏል፡፡



ያሬድ እንዳሻው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page