አፍሪካ ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ያላት አህጉር መሆኗ ተደጋግሞ ቢነገርም አህጉሪቱ ዛሬም የአደጉት አገራት እርዳታ ጠባቂ ነች፡፡
የአፍሪካ እና አሜሪካ ፣ የአፍሪካ እና አውሮፓ ግንኙነት መስተካከል አለበት ፣ አፍሪካ ልጆቿን አስተባብራ ማደግ አለባት ያሉ ጥቂት ሀገራት በታሪክ ቢያጋጥሙም ህልማቸው በአጭሩ ተቀጭቷል፡፡
ዛሬም ግን የአፍሪካ ነገር የሚቆጫቸው መሪዎች አሉ፡፡
ወደፊት ወጥተውም ማናገር ጀምረዋል፡፡
እሸቴ አሰፋ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz