የካቲት 9፣2016 - ዓለም አቀፍ ትንታኔ - በሴኔጋል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ቁጣ
- sheger1021fm
- Feb 17, 2024
- 1 min read
የሴኔጋል ምርጫ በ9 ወራት መራዘሙ ህዝባዊ ቁጣ ከቀሰቀሰ ሰንብቷል፡፡
የሀገሪቱ ህገ-መንግስታዊ ፍርድ ቤት የምርጫ ማራዘሚያውን ህገ-ወጥ ነው ማለቱ አቤት የሚባልበት አይጥፋ እያሰኘ ነው፡፡
የኔነህ ከበደ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Kommentare