top of page

መጋቢት 10፣2016 - ወጣቶች በብዛት ለሳንባ ካንሰር ተጋላጭ እየሆኑ ነው ተብሏል

  • sheger1021fm
  • Mar 19, 2024
  • 1 min read

በሳንባ ካንሰር የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከመጨመሩ ባሻገር ወጣቶች በብዛት ለበሽታው ተጋላጭ እየሆኑ ነው ተብሏል፡፡


በሌሎች ሀገራት ከ65 ዓመት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ የሚከሰተው የሳምባ ካንሰር ምን ዓይነት አጋላጭ ምክንያቶች ቢኖሩ ነው በኢትዮጵያ ወጣቶች ላይ የበረታው? የሚለውን ለመለየትም እየተሰራ መሆኑ ተነግሯል፡፡


ፍቅሩ አምባቸው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page