ወደ ማምሻ - የካቲት 16፣2015Feb 24, 20231 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%8B%88%E1%8B%B0-%E1%88%9B%E1%88%9D%E1%88%BB-%E1%8B%A8%E1%8A%AB%E1%89%B2%E1%89%B5-162015/ወደ ማምሻ - የካቲት 16፣2015 ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሚያስተዳድራቸው ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በቀር የ22 ኤርፖርቶች መሪ እቅድ እንደሌላቸው የኦዲተር መስሪያቤት ሪፖርት አሳየ፡፡
ብሔራዊ ቴአትር በመዋቅር ከተፈቀደው ውጪ የዘርፍ ተጠሪነትን ለዋና ዳይሬክተር በማድረጉ ሙያዊ ነፃነቱን አጥቶ በአመራሩ ፍላጎት ላይ መመስረቱን ሪፖርት አረጋገጠ፡፡
Comments