ጥቅምት 21፣ 2015-የህዝብ ቁጥር ለመመጠን የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ማብዛት መላ መሆኑ ይነገራል
- Sep 30, 2022
- 1 min read
ጥቅምት 21፣ 2015
የህዝብ ቁጥር ለመመጠን የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን ማብዛት መላ መሆኑ ይነገራል፡፡
በኢትዮጵያ አገልግሎቱ ባለፉት 20 ዓመታት መሻሻል ማሳየቱ ቢነሳም ነገር ግን ፍላጎት እያላቸው በተለያዩ ጤናዎች ምክንያት የቤተሰብ እቅድ የማይጠቀሙ በርካታ ሴቶች አሉ ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
Comments