መጋቢት 27፣2016 - ክልሎች እኔ ያመረትኩት ምርት ከእኔ ክልል ውጪ ወደ ሌላ ክልል አይሄድም እያሉ ምርት እንደሚያግቱ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Apr 5, 2024
- 1 min read
የክልሎች የንግድ ትስስር የተበላሸ መሆን የዋጋ ንረቱ እንዳይቀንስ አድርጓል ተባለ፡፡
እኔ ያመረትኩት ምርት ከእኔ ክልል ውጪ ወደ ሌላ ክልል አይሄድም እያሉ ምርት እንደሚያግቱ ተነግሯል፡፡
የማያንዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments