ነሐሴ 25፣2015 - ''ካዌ/CAWEE'' ሀ/ማርያም ደሳለኝን በሻምፒዮናነት ሰይሟል
- sheger1021fm
- Aug 31, 2023
- 1 min read
በአፍሪካ እና በአፍሪካዊያን መሀከል የሚደረገውን የንግድ እንቅስቃሴን ሴቶች በበላይነት እንዲመሩት ለማገዝ የተመሰረተው CAWEE በቅርቡ በኬኒያ እና በአሜሪካ ቢሮ ይከፍታል ተባለ፡፡
CAWEE የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀ/ማርያም ደሳለኝን በሻምፒዮናነት ሰይሟል፡፡
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários