ምግብን ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል፣ ምርትን ከደረጃ በታች በማምረት፣ በሀሰተኛ ሰነድ መድኃኒት ማስገባት እና ሌሎችንም ጥፋት ሲፈፅሙ የተገኙ ከ200 በላይ ድርጅቶች ባለፉት 3 ዓመታት እንዲከሰሱ ቢደረግም አንዳቸውም ላይ ውሳኔ አልተሰጠም ተባለ፡፡
የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን የክስ ሂደቱ እንዲፋጠን የቻልኩትን እያደረኩ ነው ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments