top of page

ከፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ተነስተው ቃሊቲ የገቡ ሰዎች ከሁለት አመት በኋላ በቀድሞውና በአሁኑ መኖሪያ ቤታቸው መካከል ያለው የቤት ስፋት ልዩነት ተሰልቶ ክፈሉ መባላቸውን ተቃወሙ ፡፡

  • Aug 4
  • 1 min read

ሐምሌ 28 2018


ከፒያሳ ሰራተኛ ሰፈር የጋራ መኖሪያ ቤት ተነስተው ቃሊቲ የገቡ ሰዎች ከሁለት አመት በኋላ በቀድሞውና በአሁኑ መኖሪያ ቤታቸው መካከል ያለው የቤት ስፋት ልዩነት ተሰልቶ ክፈሉ መባላቸውን ተቃወሙ ፡፡


ነዋሪዎቹ ከሁለት ዓመት በፊት ከፒያሳ ስንነሳ ቃል የተገባልን ይህ አልነበረም ይላሉ።


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በበኩሉ ቅሬት አቅራቢዎቹ የተሰጣቸው ቤት ከቀድሞው ጋር ሲነፃፀር ስፋቱ እንደሚበልጥ ክፍያም የተጠየቀው በቀድሞው ዝቅተኛ ተመን መሆኑን ተናግሯል፡፡


አሁን ክፈሉ የተባለው የካሬ ልዩነት የተሰላው በአሁኑ ዋጋ ሳይሆን በበፊቱ ነው ይህ የተደረገው እንዳይጎዱ በማሰብ ነው የሚል ምላሽ ተሰጥቶናል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...


ቴዎድሮስ ወርቁ


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page