የኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽንና የኢንዱስትሪ ግብአት ልማት ድርጅት ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል የተባለውን የደብተር ዋጋ ለማረጋጋት እየሰራን ነው ብለዋል።
ሁለቱ ተቋማት ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ደብተር ከውጪ ገዝተው እያስገቡ እንደሚገኙ ተነግሯል።
ከ30 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች አሏት በምትባለው ኢትዮጵያ ሁለቱ ተቋማት ያዘዙት የደብተር መጠን ምን ያህል ገበያውን ያረጋጋው ይሆን?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz