top of page

ከፍተኛ ሀብት የሚያንቀሳቅሰው መንግስት ሆኖ ሳለ ቅጥር አልፈፅምም ማለቱ ተገቢ ነው ወይ?

ሰኔ 13፣2015


መንግስት በመጭው በጀት ዓመት አዲስ የሰራተኛ ቅጥር እንደማይፈፅም ተናግሯል፡፡


ከፍተኛ ሀብት የሚያንቀሳቅሰው መንግስት ሆኖ ሳለ ቅጥር አልፈፅምም ማለቱ ተገቢ ነው ወይ?


ትምህርት ላይ ያሉ ወጣቶችስ በዚህ ረገድ ምን መሳይ ዝግጀት ማድረግ አለባቸው?


ያሬድ እንዳሻው የምጣኔ ሐብት ባለሙያዎችን አነጋግሯል



ያሬድ እንዳሻው


https://tinyurl.com/y6hm5w5m


#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሰራተኛቅጥር #የስራናክህሎት_ሚኒስቴር


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page