top of page

ከውጪ ሀገር የሚገቡት የእፅዋት ዝርያዎች መትከል ተመራጭ እየሆነ መምጣቱን ተመራማሪዎች ተናገሩ


ሰኔ 8፣2015


በኢትዮጵያ ከሀገር በቀሎቹ ይልቅ ከውጪ ሀገር የሚገቡትን የእፅዋት ዝርያዎች መትከል ተመራጭ እየሆነ መምጣታቸው ተመራማሪዎች ተናገሩ፡፡


መጤ እፅዋቶች በብልሃት ካልተተከሉ የሀገር በቀሎቹን እንደሚያጠፋቸው የእፅዋት ሳይንስ ባለሞያዎች አሳስበዋል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page