top of page

ሐምሌ 21፣2015 - ከከተማው መ/ቤቶች የእራሳቸውን ቢሮ ገንብተው የሚጠቀሙት 35 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ አገልግሎት ሰጪ መ/ቤቶች የእራሳቸውን ቢሮ ገንብተው የሚጠቀሙት 35 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡


የከተማ አስተዳደሩ ለቢሮ ኪራይ የሚወጣውን ወጪ ለማስቀረት የግንባታ ስራዎች እየከወንኩ ነው ብሏል፡፡


ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page