top of page

ከኢትዮጵያ ወጪ ንግድ የአንድ ሶስተኛው መዳረሻ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ናቸው፡፡

  • Aug 3
  • 1 min read

ሐምሌ 27 2018


ከኢትዮጵያ ወጪ ንግድ የአንድ ሶስተኛው መዳረሻ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ናቸው፡፡



ሀገሪቱ ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችም የምትገዛው የሆርሙዝ ሰርጥ ዙሪያ ገባ ከሚገኙ አገሮች ነው፡፡


የሆርሙዝ ሰርጥ ደግሞ በአሜሪካ ኢራን ጦርነት ምክንያት ሰላም መሆን አልቻለም፡፡


አሁን አሁን ደግሞ በሁቲ ታጣቂዎች የተነሳ ለኢትዮጵያም ቅርብ የሆነው ፣ በርካታ መርከቦች የሚያልፉበት የባብ ኤል መንደብ ስጋት ውስጥ ገብቷል፡፡


ታዲያ በእነዚህ ችግር እና ስጋቶች ውስጥ የኢትዮጵያ መርከቦች ወዲህ ወዲያ እንዴት እየሆነ ነው?


ወደፊትስ ምን ለማድረግ ታስቧል?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....



ቴዎድሮስ ወርቁ



Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page