ሰኔ 23፣2015
በአዲስ አበባ ከተማዋ መስፋፋት ጋር ተያይዞ ህጋዊ ካሣ አላገኙም የተባሉ ከ3,000 በላይ የሚሆኑ የከተማ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ተሰጣቸው።
እስካሁን በነበሩት አሰራሮች በአርሶ አደሩ ስም የመንግስት ኃላፊዎችን ጨምሮ የማይገባቸው አካላት ጭምር ሲጠቀሙ እንደነበር ይነገራል።
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments