ነሐሴ 24፣2015 - ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል
- sheger1021fm
- Aug 30, 2023
- 1 min read
ከትናንት እኩለ ሌሊት ጀምሮ በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል፡፡
ጭማሪው በሚመለከተው አካል ከመነገሩ አስቀድሞ በከተማዋ በሚገኙ ማደያዎች ነዳጅ የለም እና ረዛዥም ሰልፎች ታይተዋል፡፡
አንዳንዶቹም ነዳጅ እያለ ገና ለገና ሊጨምር ይችላል በሚል ጨርሰናል ያሉ መሆናቸው ተሰምቷል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Show less
Opmerkingen