ከተገነቡት 30 የፍሎራይድ ማጣሪያዎች 22ቱ እንደማይሰሩ ተነግሯል
- sheger1021fm
- Jul 3, 2023
- 1 min read
ሰኔ 23፣2015
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ ፍሎራይድ ያለባቸው የስምጥ ሸለቆ አካባቢዎች ንጹህ የመጠጥ ውሃ እንዲያገኙ የማስቻል ሀላፊነቱን አልተወጣም ተባለ፡፡
ከገነባቸው 30 የፍሎራይድ ማጣሪያዎች 22ቱ ስለማይሰሩ ህብረተሰቡ የመጠጥ ውሃ ፍለጋ ከ7 ኪሎ ሜትር በላይ እንደሚጓዝ ተሰምቷል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments