የጥምቀት በዓል በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘንድ በአደባባይ በድምቀት ይከበራል፡፡
ለመሆኑ ከተራ ምን ማለት ነው?
ታዲያ ባህል እና ጎሳ ሳይለያቸው ሁሉም በጋራ የሚያከበሩት የጥምቀት በዓል ለማህበራዊ ህይወታችን የሚያበረክተው በጎ ሚና እንዳለው ሁሉ በዓሉን አስታከው የሚከወኑ ከሀይማኖቱ ውጪ የሆኑ ባህላዊ ክዋኔዎች እየጎሉ ከሄዱ ደግሞ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው ይላሉ የሃይማኖቱ መምህራን፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ความคิดเห็น