top of page

ህዳር 26፣2016 - ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር አሽቆልቁሏል ተብሏል

Updated: Dec 9, 2023

ከውጪ መጥተው ኢትዮጵያ የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር በተለይ በቅርብ አመታት ወዲህ አሽቆልቁሏል ተብሏል፡፡


ቱሪስቶችን ከአዲስ አበባ ውጪ ይዞ መንቀሳቀስ ፈታኝ መሆኑንም ሸገር ሰምቷል፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page