top of page

ከማዕድን ሀብት የሚገኝ ገቢ ክፍፍል

በኢትዮጵያ በስራ ላይ ያለው እና በማዕድን ሀብት የባለቤትነት የሮያሊቲ ክፍያ ዙሪያ ያለው አሰራር በየወቅቱ ለውጥ እንደሚደረግበት ይሰማል፡፡


በአሁኑ ወቅትም በፌዴሬሽን ም/ቤት በማዕድን ሀብት ዙሪያ የሚዘጋጀው ቀመር መሻሻሉ ይነገራል፡፡


ንጋቱ ረጋሣ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page