ከመንግስት ጋር በተደረገ የሰላም ስምምነት ከማህበረሰቡ ጋር የሚቀላቀሉ ታጣቂዎች ትጥቅ ሳይፈቱ መቆየታቸው ስጋት እያስከተለ ነው ተባለ፡፡
በመተከል ዞን ከሰሞኑ የተፈጠረው ጥቃትም የዚህ ማሳያ ነው ያለው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን መንግስት የሰላም ሂደት አፈፃፀሙን እንዲከውን አሳስቧል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz