ሰኔ 14፣2015
ለ2015/16 የምርት ዘመን ከሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ እስከ አሁን ወደ ሀገር ውስጥ የተጓጓዘው 50 በመቶ ያህሉ ነው ተባለ፡፡
ይህም ከአምና ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲመሳከር የ30 በመቶ ቅናሽ እንዳለው ተናግሯል፡፡
የአፈር ማዳበሪያ ከዚህ ቀደም ይገባ በነበረው ፍጥነት ያልገባው ከዶላር እጥረት ጋር በተያያዘ ነው ተብሏል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments