በህጻናት ማቆያ እና መንከባከቢያ ማዕከላት ለሚሰሩ ሞግዚቶች በተዘጋጀው ስርአት ትምህርት ከሚቀጥለው ዓመት መስከረም ወር ጀምሮ ስልጠና መስጠት እንደሚጀመር ተነገረ።
ሥርዓተ ትምህርቱ ማዕከላቱን ከፍተው በሚሰሩ ተቋማት እና ድርጅቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ያቃልላል ተብሏል።
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments