top of page

መስከረም 7፣2016 - ከህግ በላይ ነን የሚሉ የመንግስት አስፈፃሚዎች አሉ ሲል እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ


ከህግ በላይ ነን፣ ማን ይነካናል የሚሉ የመንግስት አስፈፃሚዎች አሉ ሲል የኢትዮጵያ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ተናገረ፡፡


ያሬድ እንደሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page