top of page

የካቲት 29፣2016 - ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ላሉ የትምህርት ዘርፎች ማሟያ የሚሰሩ የጥናት ውጤቶች በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Mar 8, 2024
  • 1 min read

የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት የተለያዩ ችግሮች ያሉበት ቢሆንም በከፍተኛ ት/ት ተቋማት ከሁለተኛ ዲግሪ ጀምሮ ላሉ የትምህርት ዘርፎች ማሟያ የሚሰሩ የጥናት ውጤቶች በከፍተኛ መጠን ጨምሯል ተባለ፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ ያሰናዳውን በምህረት ስዩም


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page