Nov 1, 20231 min readእገዳው ኢትዮጵያን የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለአሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችው የቀረጥና ኮታ የንግድ እድል የታገደችው ኢትዮጵያ እገዳው የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ፡፡የሀገር ቤት የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች አሁን በአማራ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት ገበያ አጥተናል እያሉ ነው፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
አሜሪካ ለአፍሪካ ሀገራት የሰጠችው የቀረጥና ኮታ የንግድ እድል የታገደችው ኢትዮጵያ እገዳው የውጭ አምራቾችን እያሳጣት ነው ተባለ፡፡የሀገር ቤት የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች አሁን በአማራ ክልል ባለው ጦርነት ምክንያት ገበያ አጥተናል እያሉ ነው፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti