ጳጉሜ 1፣2015 - እየተገነቡ ያሉ 6 መሸጋገሪያ ድልድዮች ከመጪው ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓልSep 7, 20231 min readየአዲስ አበባን የትራፊክ መጨናነቅ ያቃልላሉ ተብሎ ተስፋ የተጣለባቸው ግዙፍ መሸጋገሪያ ድልድዮች በ 2.7 ቢሊዮን በር እየተገነቡ ነው ተባለ፡፡ድልድዮቹ ስድስት ሲሆኑ ከመጪው ዓመት ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል፡፡ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የአዲስ አበባን የትራፊክ መጨናነቅ ያቃልላሉ ተብሎ ተስፋ የተጣለባቸው ግዙፍ መሸጋገሪያ ድልድዮች በ 2.7 ቢሊዮን በር እየተገነቡ ነው ተባለ፡፡ድልድዮቹ ስድስት ሲሆኑ ከመጪው ዓመት ጥር ወር በፊት ይጠናቀቃሉ ተብሎ ተስፋ ተደርጓል፡፡ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments