እንግሊዝ ስኮትላንድ ፣ ዌልስ እና ሰሜን አየርላንድን ወደሚይዘው የዩናይትድ ኪንግደም ገበያ ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ከታሪፍ ነፃ ማቅረብ ልትጀምር ነው
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 13፣2015
እንግሊዝ ስኮትላንድ ፣ ዌልስ እና ሰሜን አየርላንድን ወደሚይዘው የዩናይትድ ኪንግደም ገበያ ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ምርቶችን ከታሪፍ ነፃ ማቅረብ ልትጀምር ነው፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ አምራቾች ምርቶቻቸው ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ገበያ ከታሪፍ ነፃ የሚያቀርቡበት የንግድ ማዕቀፍ የመክፈቻ ዝግጅት ተካሂዷል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments