ጅምር ቤቶችን ጭምር የቤት ግብር እንዲከፈልባቸው የሚያስገድደው የቤት ግብር ህግ በአዲስ አበባ ስራ ላይ ውሏል፡፡
ቀድሞ ከነበረው እስከ 8 ሺህ በመቶ ከፍ የተደረገው የቤት የግብር ክፍያ የተጋነነ እና ከአቅም በላይ የሆነ ገንዘብ ተጠይቀናል የሚሉት በርክተዋል፡፡
አዋጁ የህግ ጥሰት ያለበት እንደሆነም የሚናገሩ አሉ፡፡
ንጋቱ ረጋሣ በጉዳዩ ላይ ባለሙያና በከተማ አስተዳደሩ የገቢዎች ቢሮን ጠይቋል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz