top of page

ነሐሴ 1፣2015 - ኢጋድ በኬንያ ባካሔደው ጉባኤ ከፋኦ ጋር መፈራረሙ ተሰማ

Updated: Aug 9

ኢትዮጵያን ጨምሮ ከፍተኛ የምግብ ችግር ውስጥ ናቸው በተባሉ በኢጋድ አባል ሀገራት ውስጥ ያለውን ፈተና ለማለፍ ይረዳል ተብሎ በተዘጋጀው የኬንያ ጉባኤ ከፋኦ ጋር ስምምነት መፈረሙ ተሰማ፡፡


የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page