ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት ተስማሙ
- sheger1021fm
- Nov 9, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ውሃዋ ከሰፈር እስከ ሀገር እንዳይባክን፤ ወደ ውስጥም ወደ ውጪም የሚፈሰውን ጠብታ ውሃ ለመቆጣጠርና አጠቃላይ አሰራሩን ዲጂታላይዝ ለማድረግ ኢትዮ ቴሌኮም እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አብረው ለመስራት ተስማሙ፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments