በኢትዮጵያ የድንገተኛ አደጋ ህክምናን ለማሻሻል እና ለስራው መቀልጠፍ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ዘመናዊ አምቡላንሶች ቁጥር ከሚጠበቀው በታች ነው ተባለ፡፡
ሀገሪቱ ያሏት የአምቡላንሶች ቁጥር ከ4,000 በታች መሆኑ ተነግሯል፡፡
ይህንንም ለማስተካከል የዘመናዊ አምቡላንሶች ግዢ ለመፈፀም ሂደት ላይ ነው ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments