ሰኔ 7፣2015
ኢትዮጵያ የምታመርተውን ያህል ከቡና የወጪ ንግድ እንዳትጠቀም ካደረጓት ምክንያቶች አንዱ እሴት ጨምራ አለመላኳ መሆኑ ይነገራል፡፡
በሌላ በኩል የቡናና ሻይ ባለስልጣን የኢትዮጵያ ቡና ገዥዎች ራሳቸው እሴት በመጨመርና ከሌሎች ሃገራት ቡና ጋር ቀላቅለው በመቀመም እና በመሸጥ ለማትረፍ ስለሚፈልጉ ጥሬ ቡና እንዲላክላቸው ይፈልጋሉ ይላል፡፡
መፍትሄው ምንድነው?
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments