ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ስምምነት ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማJun 29, 20231 min readሰኔ 22፣2015ብራዚል፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ወዳጣመረው እና ብሪክስ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማህበር ኢትዮጵያ ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ።የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ለይ መግለጫ ሰጥቷል።የኔነህ ሲሳይየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ሰኔ 22፣2015ብራዚል፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ወዳጣመረው እና ብሪክስ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማህበር ኢትዮጵያ ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ።የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ለይ መግለጫ ሰጥቷል።የኔነህ ሲሳይየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments