ሐምሌ 25፣2015 - ኢትዮጵያ ለእርሻ ምቹ የሆነ መሬት እንደያዘች ቢነገርላትም በምግብ ራሷን ያልቻለችው ለምን ይሆን?
- sheger1021fm
- Aug 1, 2023
- 1 min read
ኢትዮጵያ ለእርሻ ምቹ የሆነ ለም መሬት መያዟ በውሃ ሀብቷም ከቀዳሚዎቹ የአፍሪካ ሀገራት መካከል መሆኗ ይነገርላታል፡፡
ነገር ግን በምግብ ራሷን መቻል፤ ዜጎቿን አጥግባ ማሳዳር ህልም እንደሆነባት ነው፡፡
የጎደለው ምንድነው? የዘርፉ ባለሙያ በጉዳዩ ላይ ይህንን ይላሉ፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments