top of page

ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን እንደምትከተል ይነገራል::

  • Aug 5
  • 1 min read

ሐምሌ 29 2018


ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን እንደምትከተል ይነገራል::


ይህም የከተማ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትና የገጠር የመሬት አስተዳደር ሥርዓት ተብሎ እንደሚጠራም ሰምተናል::


በዚህም የከተማው በአንድ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የገጠሩም እንዲሁ በሌላ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት እየተመራ ይገኛል::


ከመሬት ባለቤትነት ጉዳይ ባለፈ የአጠቃቀም ጉዳይም ያልተፈቱ ችግሮች እንዳሉበት ይነገራል።


የገጠሩን መሬት አስተዳደር በአግባቡ እየተመራ መሆኑ ይነገራል፡፡


በአተገባበሩ ላይ ግን መደበላለቅ እንዳለ ሰምተናል፡፡


ይህ የሀላፊነት መደበላለቅ ምን አስከተለ? ስትል ማርታ በቀለ ጠይቃለች


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ....




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page