Sep 7, 20231 min readጳጉሜ 2፣2015 - ኢሰመኮ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ ጠየቀአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ኢሰመኮ የመጀመሪያዩ ነው ያውን የአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያንን የተመለከተ ሪፖርት አውጥቷል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን የተመለከቱ ህጎች እና ተቋማዊ ማዕቀፎች እንዲዘጋጁ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ኢሰመኮ የመጀመሪያዩ ነው ያውን የአካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያንን የተመለከተ ሪፖርት አውጥቷል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments