top of page

መጋቢት 11፣2016 - አዋጁ በክልሎች ላይ ጫናውን ያበረታዋል ተብሎ ተተችቷል

ከዚህ ቀደም እንደ መንገድ፣ የባቡር መስመር ግንባታ እና መሰል በፌዴራል መንግስት ለሚሰሩ መሰረተ ልማቶች ከቦታቸው ለሚነሱ ሰዎች ካሣ ይከፈል የነበረው በፕሮጀክቱ ባለቤት እንደነበር ይታወቃል፡፡


አሁን ይህን አሰራር የሚሽር እና ካሣውን ክልሎች እንዲከፍሉ የሚደነግግ ረቂቅ ህግ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡


አዋጁ በክልሎች ላይ ጫናውን ያበረታዋል ተብሎም ተተችቷል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


bottom of page