top of page

ነሐሴ 5፣2015- ዜጎች ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ሕመማቸው ከበረታ በኋላ መሆኑን ጥናት አሳይቷል

በኢትዮጵያ የጤና ማዕከላት ግንባታ ባለፉት ዓመታት በብዙ መልኩ ቢካሄድም በተለያዩ ምክንያቶች ግን የሚጠበቀውን ያህል ዜጎች እየተጠቀሙበት አይደለም ተባለ፡፡


አብዛኞቹ ዜጎች ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ህመማቸው ከበረታ በኋላ መሆኑን ጥናት አሳይቷል፡፡


ምህረት ስዩም


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Comments


bottom of page