ህዳር 10፣2016 - አርብቶ አደሮቹ ካለፈው ድርቅ መልሶ መቋቋም እንደቸገራው ተናግረዋል
- Nov 20, 2023
- 1 min read
ለአምሰት እና ስድስት የዝናብ ወቅቶች ዝናብ ጠብ ባለማለቱ በድርቅ ሲጎዱ የነበሩት የቦረና አርብቶ አደሮች በአሁኑ ጊዜ የየወቅቱን ዝናብ እያገኙ መሆኑ ተሰምቷል።
አርብቶ አደሮቹ ባለፈው ድርቅ እንስሶቻቸው ስላለቁባቸው መልሶ መቋቋም እንደቸገራው ተናግረዋል።
መንግሰት በበኩሉ መንግሰት እና ግብረሰናይ ደርጅቶች ከሚያደርጉት እርዳታ በተጨማሪ ህዝቡ በእራሱ ባለው ስርዓት መሰረት እየተረዳዳ ነው ብሏል።
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios