Nov 111 min readአለም አቀፍ ትንታኔ - የእስራኤል እርምጃ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃርእስራኤል ከወር በፊት ሐማስ ድንገት ደራሽ ጥቃት ከተፈፀመባት በኋላ በጋዛ መጠነ ሰፊ ድብደባ እየፈፀመች ነው፡፡ የእስራኤል ድብደባ ሰላማዊ የጋዛ ሰርጥ ነዋሪዎችንም ጭምር ለእልቂት እየዳረገ መሆኑ ይነገራል፡፡ የእስራኤል የአፀፋ እርምጃ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃር እያነጋገረ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
እስራኤል ከወር በፊት ሐማስ ድንገት ደራሽ ጥቃት ከተፈፀመባት በኋላ በጋዛ መጠነ ሰፊ ድብደባ እየፈፀመች ነው፡፡ የእስራኤል ድብደባ ሰላማዊ የጋዛ ሰርጥ ነዋሪዎችንም ጭምር ለእልቂት እየዳረገ መሆኑ ይነገራል፡፡ የእስራኤል የአፀፋ እርምጃ ከአለም አቀፍ ህግ አንፃር እያነጋገረ ነው፡፡ የኔነህ ከበደ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz