top of page

ሐምሌ 18፣2015 - አህጉር አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

Updated: Jul 26


ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሳንካዎች ለመፍታት መፍትሄ ያዋጣል ተብሎ የታመነበት አህጉር አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡


የምጣኔ ሐብት አዋቂዎች፣ ፖሊሲ አውጪዎች እና ሌሎችም ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page