top of page

መስከረም 7፣2016 - አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏል


ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ይሰራሉ የተባሉ የተለያዩ ተቋማትን መስርታ እየሰራች ቢሆንም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች መሻሻል እያሳዩ አይደለም፡፡


ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የታሰቡት ሀገራዊ ምክክር እና የሽግግር ፍትህ ውጤታማ እንዲሆኑ አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page