top of page

ሰኔ 1፣2016 - የአንድን ተቋም ወይም ግለሰብ ፍላጎት ለማሟላት ህግ ማሻሻል ከህግ ሞያ አንፃር እንዴት ይታያል?

  • sheger1021fm
  • Jun 8, 2024
  • 1 min read

በአምስት ዓመት ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ለሁለተኛ ጊዜ ተሻሽሏል፡፡


የአሁኑ ማሻሻያ አንድ ድንጋጌን ለማከል የተደረገ ሲሆን በተለያየ ምክንያት ህጋዊ ሰውነቱን ተነጥቆ የነበረን የፖለቲካ ፓርቲን በልዩ ሁኔታ ህጋዊ አድርጎ ዳግም ለመመዝገብ ያስችል ዘንድ ያለመ ነው፡፡


ይህም #የህወሃትን የህጋዊ ሰውነት ይመለስልኝ የሚል ጥያቄ ለመመለስ የተደረገ ነው የሚሉ ብዙዎች ናቸው፡፡


ከህግ ሞያ አንፃር የአንድን ተቋም ወይም ግለሰብ ፍላጎት ለማሟላት ህግ ማሻሻል እንዴት ይታያል? ተገቢስ ነው ወይ?


ንጋቱ ረጋሣ


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page