top of page

ነሐሴ 8፣2015 ኢሰመኮ በአማራ ክልል በንፁሀኖች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በነበረው ግጭት ስለደረሰው ጉዳት መግለጫ አውጥቷል፡፡

ኮሚሽኑ በግጭቱ በሲቪሎች ላይ ጉዳት መድረሱ መረጃ ደርሶኛል ብሏል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il



bottom of page